የሰሜኑ ጦርነት ምስጢር …. ማን ይናገር የነበረ ማን ያርዳ የቀበረ
Описание
የቀድሞ የደርግ ጄኔራሎች እጅግ በርካታ ተነግሮ የማያልቅ ታሪክ አላቸው፡፡በተለይ ከወያኔ እብሪት ጋር በተያያዘ ሀቁና ምስጢሩ በእነሱ እጅ ነው የሚገኘው፤እንዲሁም የ17 ዓመቱም ሆነ አጠቃላይ የሰሜኑ ጦርነት ድብቅ የውጊያ ታሪኮች እና አስገራሚ ጀግንነቶች በጄ/ዋሲሁን እና በጄ/ አሰፋ አንደበት እንዲህ ይተረካል::